እናመሰግናችኋለን! We Thank you!

APR 26, 2020

እናመሰግናችኋለን! We Thank you!
በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ዓለምን እያሸበረ ያለውን የኮሮና ቫይረስ ለመግታት ከፊት በመሰለፍ ነገን የተሻለ ቀን ለማድረግ በከተማችን በኦታዋ ለምትገኙ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የጤና ባለሙያዎችን ማሕበራችን በኦታዋ በሚገኙ የኢትዮጵያዊያን መህበረሰብ ስም ከፍ ያለ አድናቆቱን እና ምስጋናውን ያቀርብላችኋል፡፡
Ethiopian Community Association in Ottawa (ECAO) expressing our gratitude and love for the Ethiopia-Canadian doctors and nurses on the front lines who helped and served in Ottawa during this critical time.

Previous
Previous

New Bylaws

Next
Next

የኢትዮጵያዊያን ማሕበረሰብ በኦተዋ 124ኛ የዓድዋን ድል በዓል መታሰቢያ ቅዳሜ ማርች 7 ቀን 2020 በብሮንሰን ማዕከል በደመቀ አክብሯል፡፡